"የስርዓት UI"
"አጽዳ"
"ከዝርዝር አስወግድ"
"የትግበራ መረጃ"
"የቅርብ ጊዜ ማያ ገጾችዎ እዚህ ይታያሉ"
"የቅርብ ጊዜ መተግበሪያዎችን ሰርዝ"
- %d ማያ ገጾች በአጠቃላይ እይታ ውስጥ
- %d ማያ ገጾች በአጠቃላይ እይታ ውስጥ
"ምንም ማሳወቂያዎች የሉም"
"በመካሄድ ላይ ያለ"
"ማሳወቂያዎች"
"የባትሪ ኃይል አነስተኛ ነው"
"%s ይቀራል"
"%s ይቀራል። የባትሪ መቆጠቢያ በርቷል።"
"USB ኃይል መሙያ አይታገዝም።\n የቀረበውን ኃይል መሙያ ብቻ ተጠቀም።"
"የUSB ኃይል መሙላት አይደገፍም።"
"የቀረበውን ኃይል መሙያ ብቻ ይጠቀሙ።"
"ቅንብሮች"
"ባትሪ ቆጣቢ ይብራ?"
"አብራ"
"ባትሪ ቆጣቢን አብራ"
"ቅንብሮች"
"Wi-Fi"
"ማያ በራስ ሰር አሽከርክር"
"ድምጽ አጥፋ"
"ራስ ሰር"
"ማሳወቂያዎች"
"ብሉቱዝ አያይዝ"
"የግቤት ስልቶችን አዘጋጅ"
"የሚዳሰስ የቁልፍ ሰሌዳ"
"መተግበሪያ %1$s የUSB መሣሪያን ለመድረስ ይፍቀድ?"
"መተግበሪያ %1$s የUSB ተቀጥላ ላይ እንዲደርስ ፍቀድ?"
"የዚህ USB ተቀጥላ ሲያያዝ %1$sይከፈት?"
"የዚህ USB ተቀጥላ ሲያያዝ %1$s ይከፈት?"
"ምንም የተጫኑ መተግበሪያዎች ከዚህ የUSB ተቀጥላ ጋር አይሰሩም። በ%1$s ስለዚህ ተቀጥላ የበለጠ ለመረዳት።"
"የUSB ተቀጥላ"
"ዕይታ"
"ለእዚህ USB መሣሪያ በነባሪነት ተጠቀም"
"ለእዚህ USB ተቀጥላ በነባሪነት ተጠቀም"
"የUSB ማረሚያ ይፈቀድ?"
"የኮምፒውተሩ RSA ቁልፍ ጣት አሻራ ይሄ ነው፦\n%1$s"
"ሁልጊዜ ከዚህ ኮምፒውተር ፍቀድ"
"የዩኤስቢ እርማት አይፈቀድም"
"አሁን ወደዚህ መሣሪያ የገባው ተጠቃሚ የዩ ኤስ ቢ እርማትን ማብራት አይችልም። ይህን ባህሪ ለመጠቀም እባክዎ ወደ የአስተዳዳሪ ተጠቃሚ ይቀይሩ።"
"ማያ እንዲሞላ አጉላ"
"ማያ ለመሙለት ሳብ"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ በማስቀመጥ ላይ..."
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ በማስቀመጥ ላይ..."
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ እየተቀመጠ ነው::"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ተቀርጿል"
"የእርስዎን ቅጽበታዊ ገጽ እይታ ለማየት መታ ያድርጉ።"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታ መቅረጽ አልተቻለም::"
"ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን በማስቀመጥ ጊዜ ችግር አጋጥሟል።"
"ባለው የተገደበ የማከማቻ ቦታ ምክንያት ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታን ማስቀመጥ አይችልም።"
"ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎችን ማንሳት በመተግበሪያው ወይም በእርስዎ ድርጅት አይፈቀድም።"
"የUSB ፋይል ሰደዳ አማራጮች"
"እንደ ማህደረ አጫዋች (MTP) ሰካ"
"እንደ ካሜራ (PTP) ሰካ"
"ለMac የAndroid ፋይል ሰደዳ መተግበሪያ ጫን"
"ተመለስ"
"መነሻ"
"ምናሌ"
"አጠቃላይ ዕይታ"
"ፈልግ"
"ካሜራ"
"ስልክ"
"የድምጽ እርዳታ"
"ክፈት"
"የማስከፈቻ አዝራር፣ የጣት አሻራን በመጠበቅ ላይ"
"የጣት አሻራዎን ሳይጠቀሙ ይክፈቱ"
"ክፈት"
"ስልክ ክፈት"
"የድምጽ ረዳትን ክፈት"
"ካሜራ ክፈት"
"የአዲስ ተግባር አቀማመጥን ይምረጡ"
"ይቅር"
"የተኳኋኝአጉላ አዝራር።"
"አነስተኛውን ማያ ወደ ትልቅ አጉላ።"
"ብሉቱዝ ተያይዟል።"
"ብሉቱዝ ተለያይቷል።"
"ምንም ባትሪ የለም።"
"ባትሪ አንድ አሞሌ።"
"ባትሪ ሁለት አሞሌዎች።"
"ባትሪ ሦስት አሞሌዎች።"
"ባትሪ ሙሉ ነው።"
"ምንም ስልክ የለም።"
"የስልክ አንድ አሞሌ"
"የስልክ ሁለት አሞሌ"
"የስልክ ሦስት አሞሌ"
"የስልክ አመልካች ሙሉ ነው።"
"ምንም ውሂብ የለም።"
"የውሂብ አንድ አሞሌ"
"የውሂብ ሁለት አሞሌዎች።"
"የውሂብ ሦስት አሞሌዎች።"
"የውሂብ አመልካች ሙሉ ነው።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ከ%s ጋር ተገናኝቷል።"
"ምንም WiMAX."
"WiMAX አንድ አሞሌ።"
"WiMAX ሁለት አሞሌዎች።"
"WiMAX ሦስት አሞሌዎች።"
"WiMAX አመልካች ሙሉ ነው።"
"ኤተርኔት ተነቅሏል።"
"ኤተርኔት ተገናኝቷል።"
"ምንም ምልክት የለም።"
"አልተገናኘም።"
"ዜሮ አሞሌዎች።"
"አንድ አሞሌ።"
"ሁለት አሞሌዎች።"
"ሶስት አሞሌዎች።"
"ምልክት ሙሉ ነው።"
"በርቷል።"
"ጠፍቷል።"
"ተገናኝቷል።"
"በማገናኘት ላይ።"
"GPRS"
"1 X"
"HSPA"
"3G"
"3.5G"
"4G"
"4G+"
"ኤል ቲ ኢ"
"LTE+"
"CDMA"
"ውሂብን በማዛወር ላይ"
"Edge"
"Wi-Fi"
"ምንም SIM የለም።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ በርቷል"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ጠፍቷል"
"ብሉቱዝ ማያያዝ።"
"የአውሮፕላን ሁነታ።"
"ምንም SIM ካርድ የለም።"
"የአገልግሎት አቅራቢ አውታረ መረብን በመቀየር ላይ።"
"የባትሪ ዝርዝሮችን ክፈት"
"የባትሪ %d መቶኛ።"
"ባትሪ ኃይል በመሙላት ላይ፣ %d በመቶ።"
"የስርዓት ቅንብሮች"
"ማሳወቂያዎች"
"ማሳወቂያ አጽዳ"
"GPS ነቅቷል።"
"GPS በማግኘት ላይ።"
"TeleTypewriter ነቅቷል።"
"የስልክ ጥሪ ይንዘር።"
"የስልክ ጥሪ ፀጥታ።"
"የሥራ ሁነታ"
"%s አስወግድ።"
"%s ተሰናብቷል::"
"ሁሉም የቅርብ ጊዜ ማመልከቻዎች ተሰናብተዋል።"
"የ%s መተግበሪያ መረጃውን ይክፈቱ።"
"%s በመጀመር ላይ።"
"%1$s %2$s"
"ማሳወቂያ ተወግዷል።"
"የማሳወቂያ ጥላ።"
"ፈጣን ቅንብሮች።"
"ማያ ገጽ ቆልፍ።"
"ቅንብሮች"
"አጠቃላይ እይታ።"
"ዝጋ"
"ተጠቃሚ %s።"
"%1$s።"
"Wifi ጠፍቷል።"
"Wifi በርቷል።"
"ተንቀሳቃሽ ስልክ %1$s። %2$s። %3$s።"
"ባትሪ %s።"
"የአውሮፕላን ሁነታ ጠፍቷል።"
"የአውሮፕላን ሁነታ በርቷል።"
"የአውሮፕላን ሁነታ ጠፍቷል።"
"የአውሮፕላን ሁነታ በርቷል።"
"አትረብሽ በርቷል፣ ቅድሚያ የሚሰጠው ብቻ።"
"አትረብሽ በርቷል፣ ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ።"
"አትረብሽ በርቷል፣ ማንቂያዎች ብቻ።"
"አትረብሽ።"
"አትረብሽ ጠፍቷል።"
"አትረብሽ ጠፍቷል።"
"አትረብሽ በርቷል።"
"ብሉቱዝ።"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል።"
"ብሉቱዝ በርቷል።"
"ብሉቱዝ በመገናኘት ላይ።"
"ብሉቱዝ ተገናኝቷል።"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል።"
"ብሉቱዝ በርቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ ጠፍቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ በርቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ ጠፍቷል።"
"አካባቢን ሪፖርት ማድረግ በርቷል።"
"ማንቂያ ለ%s ተዋቅሯል።"
"ፓነል ዝጋ።"
"ተጨማሪ ጊዜ።"
"ያነሰ ጊዜ።"
"የባትሪ ብርሃን ጠፍቷል።"
"የባትሪ ብርሃን አይገኝም።"
"የባትሪ ብርሃን በርቷል።"
"የባትሪ ብርሃን ጠፍቷል።"
"የባትሪ ብርሃን በርቷል።"
"የቀለም ግልበጣ ጠፍቷል።"
"የቀለም ግልበጣ በርቷል።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ መገናኛ ነጥብ ጠፍቷል።"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ መገናኛ ነጥብ በርቷል።"
"ማያ ገጽ መውሰድ ቆሟል።"
"የሥራ ሁነታ ጠፍቷል።"
"የሥራ ሁነታ በርቷል።"
"የሥራ ሁነታ ጠፍቷል።"
"የሥራ ሁነታ በርቷል።"
"ውሂብ ቆጣቢ ጠፍቷል።"
"ውሂብ ቆጣቢ በርቷል።"
"ብሩህነት ያሳዩ"
"2ጂ-3ጂ ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"4ጂ ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"ውሂብ ላፍታ ቆሟል"
"የእርስዎ የተዋቀረው የውሂብ ገደብ ላይ ስለተደረሰ፣ የዚህን ዑደት አጠቃቀም ለማስታወስ መሣሪያው ላፍታ ቆሟል።\n\nከቆመበት ማስቀጠሉ ከእርስዎ የአገልግሎት አቅራቢ ክፍያን ሊያስጠይቅዎት ይችላል።"
"ከቆመበት ቀጥል"
"ምንም በይነመረብ ተያያዥ የለም።"
"Wi-Fi ተያይዟል"
"ለGPS በመፈለግ ላይ"
"በ GPS የተዘጋጀ ሥፍራ"
"የአካባቢ ጥያቄዎች ነቅተዋል"
"ሁሉንም ማሳወቂያዎች አጽዳ"
"+ %s"
- ከውስጥ ተጨማሪ %s ማሳወቂያዎች።
- ከውስጥ ተጨማሪ %s ማሳወቂያዎች።
"የማሳወቂያ ቅንብሮች"
"የ%s ቅንብሮች"
"ማያ ገጽ በራስ ሰር ይዞራል።"
"ማያ ገጽ በወርድ ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።"
"ማያ ገጽ በቁም ገፅ አቀማመጥ ተቆልፏል።"
"ማያ ገጽ አሁን በራስ-ሰር ይሽከረከራል።"
"ማያ ገጽ አሁን በወርድ አቀማመጠ-ገፅ ተቆልፏል።"
"ማያ ገጽ አሁን በቁም አቀማመጠ-ገፅ ተቆልፏል።"
"የማወራረጃ ምግቦች መያዣ"
"የማያ ገጽ ማቆያ"
"ኤተርኔት"
"አትረብሽ"
"ቅድሚያ የሚሰጠው ብቻ"
"ማንቂያዎች ብቻ"
"ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ"
"ብሉቱዝ"
"ብሉቱዝ (%d መሣሪያዎች)"
"ብሉቱዝ ጠፍቷል"
"ምንም የተጣመሩ መሣሪያዎች አይገኝም"
"ብሩህነት"
"በራስ ሰር አሽከርክር"
"ማያ ገጽን በራስ-አሽከርክር"
"ወደ %s ተቀናብሯል"
"አዙሪት ተቆልፏል"
"በቁመት"
"በወርድ"
"የግቤት ስልት"
"አካባቢ"
"አካባቢ ጠፍቷል"
"የሚዲያ መሣሪያ"
"RSSI"
"የአደጋ ጊዜ ጥሪዎች ብቻ"
"ቅንብሮች"
"ሰዓት"
"እኔ"
"ተጠቃሚ"
"አዲስ ተጠቃሚ"
"Wi-Fi"
"አልተገናኘም"
"ምንም አውታረ መረብ የለም"
"Wi-Fi ጠፍቷል"
"Wi-Fi በርቷል"
"ምንም የWi-Fi አውታረ መረቦች የሉም"
"ውሰድ"
"በመውሰድ ላይ"
"ያልተሰየመ መሳሪያ"
"ለመውሰድ ዝግጁ"
"ምንም መሣሪያዎች አይገኙም"
"ብሩህነት"
"ራስ-ሰር"
"ቀለማትን ግልብጥ"
"የቀለም እርማት ሁነታ"
"ተጨማሪ ቅንብሮች"
"ተከናውኗል"
"ተገናኝቷል"
"በማገናኘት ላይ..."
"በማገናኘት ላይ"
"መገናኛ ነጥብ"
"ማሳወቂያዎች"
"የባትሪ ብርሃን"
"የተንቀሳቃሽ ስልክ ውሂብ"
"የውሂብ አጠቃቀም"
"ቀሪ ውሂብ"
"ከገደብ በላይ"
"%s ጥቅም ላይ ውሏል"
"%s ገደብ"
"የ%s ማስጠንቀቂያ"
"የሥራ ሁነታ"
"የምሽት ብርሃን"
"የምሽት ብርሃን በርቷል፣ ለማጥፋት መታ ያድርጉ"
"የምሽት ብርሃን ጠፍቷል፣ ለማብራት መታ ያድርጉ"
"ምንም የቅርብ ጊዜ ንጥሎች የሉም"
"ሁሉንም ነገር አጽድተዋል"
"የመተግበሪያ መረጃ"
"ማያ ገጽ መሰካት"
"ፈልግ"
"%sን መጀመር አልተቻለም።"
"%s በጥንቃቄ ሁነታ ውስጥ ታግዷል።"
"ሁሉንም አጽዳ"
"መተግበሪያው የተከፈለ ማያ ገጽን አይደግፍም"
"የተከፈለ ማያ ገጽን ለመጠቀም እዚህ ላይ ይጎትቱ"
"አግድም ክፈል"
"ቁልቁል ክፈል"
"በብጁ ክፈል"
"ባትሪ ሞልቷል"
"ኃይል በመሙላት ላይ"
"%s እስኪሞላ ድረስ"
"ባትሪ እየሞላ አይደለም"
"አውታረ መረብ\nክትትል ሊደረግበት ይችላል"
"ፍለጋ"
"ለ%s ወደ ላይ አንሸራትት።"
"ለ%s ወደ ግራ አንሸራትት።"
"እርስዎ ከገለጿቸው ማንቂያዎች፣ አስታዋሾች፣ ክስተቶች እና ደዋዮች በስተቀር በድምጾች እና ንዝረቶች አይረበሹም።"
"አብጅ"
"ይሄ ማንቂያዎችን፣ ሙዚቃን፣ ቪዲዮዎችን እና ጨዋታዎችንም ጨምሮ ሁሉንም ድምጾች እና ንዝረቶች ያጠፋል። አሁንም የድምጽ ጥሪዎችን ማድረግ ይችላሉ።"
"ይሄ ማንቂያዎችን፣ ሙዚቃን፣ ቪዲዮዎችን እና ጨዋታዎችንም ጨምሮ ሁሉንም ድምጾች እና ንዝረቶች ያጠፋል።"
"+%d"
"በጣም አስቸካይ ያልሆኑ ማሳወቂያዎች ከታች"
"ለመክፈት ዳግም መታ ያድርጉ"
"ለማስከፈት ወደ ላይ ያንሸራትቱ"
"ለስልክ ከአዶ ላይ ጠረግ ያድርጉ"
"ለድምጽ ረዳት ከአዶ ጠረግ ያድርጉ"
"ለካሜራ ከአዶ ላይ ጠረግ ያድርጉ"
"አጠቃላይ ጸጥታ። ይህ በተጨማሪ ማያ ገጽ አንባቢን ፀጥ ያደርጋል።"
"ሙሉ ለሙሉ ጸጥታ"
"ቅድሚያ የሚሰጠው ብቻ"
"ማንቂያዎች ብቻ"
"ሙሉ ለሙሉ\nጸጥታ"
"ቅድሚያ ተሰጪ\nብቻ"
"ማንቂያዎች\nብቻ"
"ሃይል በመሙላት ላይ (%s እስከሚሞላ ድረስ)"
"ኃይል በፍጥነት በመሙላት ላይ (%s እስከሚሞላ ድረስ)"
"ኃይል በዝግታ በመሙላት ላይ (%s እስከሚሞላ ድረስ)"
"ተጠቃሚ ቀይር"
"ተጠቃሚ ይለውጡ፣ የአሁን ተጠቃሚ %s"
"የአሁን ተጠቃሚ %s"
"መገለጫ አሳይ"
"ተጠቃሚ አክል"
"አዲስ ተጠቃሚ"
"እንግዳ"
"እንግዳ አክል"
"እንግዳ አስወግድ"
"እንግዳ ይወገድ?"
"በዚህ ክፍለ-ጊዜ ውስጥ ያሉ ሁሉም መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።"
"አስወግድ"
"እንኳን በደህና ተመለሱ እንግዳ!"
"ክፍለ-ጊዜዎን መቀጠል ይፈልጋሉ?"
"እንደገና ጀምር"
"አዎ፣ ቀጥል"
"የእንግዳ ተጠቃሚ"
"መተግበሪያዎችና ውሂብ ለመሰረዝ እንግዳ ተጣቀሚን ያስወግዱ"
"እንግዳን አስወግድ"
"ተጠቃሚን አስወጣ"
"አሁን ያለውን ተጠቃሚ አስወጣ"
"ተጠቃሚን አስወጣ"
"አዲስ ተጠቃሚ ይታከል?"
"እርስዎ አንድ አዲስ ተጠቃሚ ሲያክሉ ያ ሰው የራሱ ቦታ ማዘጋጀት አለበት።\n\nማንኛውም ተጠቃሚ መተግበሪያዎችን ለሌሎች ተጠቃሚዎች ሁሉ ሊያዘምን ይችላል።"
"ተጠቃሚ ይወገድ?"
"ሁሉም የዚህ ተጠቃሚ መተግበሪያዎች እና ውሂብ ይሰረዛሉ።"
"አስወግድ"
"የባትሪ ኃይል ቆጣቢ በርቷል"
"አፈጻጸምን እና የጀርባ ውሂብ ይቀንሳል"
"ባትሪ ቆጣቢን አጥፋ"
"%s በማያ ገጽዎ ላይ የታየውን ነገር በሙሉ ማንሳት ይጀምራል።"
"ዳግመኛ አታሳይ"
"ሁሉንም አጽዳ"
"አሁን ጀምር"
"ምንም ማሳወቂያ የለም"
"መሣሪያው ክትትል የሚደረግበት ሊሆን ይችላል"
"መገለጫ ክትትል ሊደረግበት ይችላል"
"አውታረ መረብ በክትትል እየተደረገበት ሊሆን ይችላል"
"የመሣሪያ ክትትል"
"መገለጫን መከታተል"
"የአውታረ መረብ ክትትል"
"VPN አሰናክል"
"የVPN ግንኙነት አቋርጥ"
"የእርስዎ መሣሪያ የሚቀናበረው በ%1$s ነው።\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻ፣ መተግበሪያዎችን፣ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን፣ እና የመሣሪያዎ የአካባቢ መረጃን መከታተል እና ማቀናበር ይችላሉ። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"አንድ መተግበሪያ የVPN ግንኙነት እንዲያዋቅር ፍቃድ ሰጥተውታል።\n\nይህ መተግበሪያ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የመሣሪያዎን እና የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ይችላል።"
"የእርስዎ መሣሪያ የሚቀናበረው በ%1$s ነው።\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻ፣ መተግበሪያዎችን፣ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎን የአካባቢ መረጃ መከታተል እና ማቀናበር ይችላል።\n\nከአንድ VPN ጋር ተገናኝተዋል፣ ይሄ ደግሞ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የአውታረ መረብዎን እንቅስቃሴ መከታተል ይችላል።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"የስራ መገለጫዎ በ%1$s ነው የሚተዳደረው።\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን፣ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎ የአካባቢ መረጃን መከታተል እና ማቀናበር ይችላል።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።\n\nእንዲሁም የአውታረ መረብ ግንኙነትዎን መከታተል ከሚችል አንድ VPN ጋር ተገናኝተዋል።"
"VPN"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"እርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የግል የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %1$s ጋር ተገናኝተዋል።"
"የስራ መገለጫዎ በ%1$s ነው እየተዳደረ ያለው። ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %2$s ጋር ተገናኝተዋል።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"የስራ መገለጫዎ በ%1$s ነው እየተዳደረ ያለው። ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችንም ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %2$s ጋር ተገናኝተዋል።\n\nእንዲሁም የግል አውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %3$s ጋርም ተገናኝተዋል።"
"የእርስዎ መሣሪያ በ%1$s ነው የሚተዳደረው።\n\nየእርስዎ አስተዳዳሪ ቅንብሮችን፣ የኮርፖሬት መዳረሻን፣ መተግበሪያዎችን፣ ከመሣሪያዎ ጋር የተጎዳኘ ውሂብን እና የመሣሪያዎ የአካባቢ መረጃን መከታተል እና ማቀናበር ይችላል።\n\nእርስዎ ኢሜይሎችን፣ መተግበሪያዎችን እና ድር ጣቢያዎችን ጨምሮ የአውታረ መረብ እንቅስቃሴዎን መከታተል ከሚችለው %2$s ጋር ተገናኝተዋል።\n\nተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አስተዳዳሪዎን ያነጋግሩ።"
"እራስዎ እስኪከፍቱት ድረስ መሣሪያ እንደተቆለፈ ይቆያል"
"ማሳወቂያዎችን ፈጥነው ያግኙ"
"ከመክፈትዎ በፊት ይመልከቷቸው"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"አዋቅር"
"%1$s። %2$s"
"አሁን ጨርስ"
"አስፋ"
"ሰብስብ"
"ማያ ገጽ ተሰክቷል"
"ይሄ እስኪነቅሉት ድረስ በእይታ ውስጥ ያስቀምጠዋል። ለመንቀል ተጭነው ይያዙ።"
"ገባኝ"
"አይ፣ አመሰግናለሁ"
"%1$s ይደበቅ?"
"በቅንብሮች ውስጥ በሚቀጥለው ጊዜ እንዲበራ በሚያደርጉበት ጊዜ ዳግመኛ ብቅ ይላል።"
"ደብቅ"
"%1$s የድምጽ መጠን መገናኛው መሆን ይፈልጋል።"
"ፍቀድ"
"ከልክል"
"%1$s የድምጽ መጠን መገናኛው ነው"
"የመጀመሪያውን ወደነበረበት ለመመለስ መታ ያድርጉ።"
"የስራ መገለጫዎን እየተጠቀሙ ነው"
- "ደውል"
- "ሥርዓት"
- "ጥሪ"
- "ማህደረመረጃ"
- "ማንቂያ"
- "ብሉቱዝ"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ"
"%1$s። ወደ ንዝረት ለማቀናበር መታ ያድርጉ። የተደራሽነት አገልግሎቶች ድምጸ-ከል ሊደረግባቸው ይችላል።"
"%1$s። ድምጸ-ከል ለማድረግ መታ ያድርጉ። የተደራሽነት አገልግሎቶች ድምጸ-ከል ሊደረግባቸው ይችላል።"
"የ%s ድምጽ መቆጣጠሪያዎች ይታያሉ። ለማሰናበት ወደ ላይ ያንሸራትቱ።"
"የድምጽ መቆጣጠሪያዎች ተደብቀዋል"
"የስርዓት በይነገጽ መቃኛ"
"የተቀላቀለ የባትሪ አጠቃቀም መቶኛ አሳይ"
"ኃይል በማይሞላበት ጊዜ በሁነታ አሞሌ አዶ ውስጥ የባትሪ ደረጃ መቶኛን አሳይ"
"ፈጣን ቅንብሮች"
"የሁኔታ አሞሌ"
"አጠቃላይ እይታ"
"የቅንጭብ ማሳያ ሁነታ"
"የማሳያ ሁነታውን ያንቁ"
"ማሳያ ሁነታን አሳይ"
"ኤተርኔት"
"ማንቂያ"
"የስራ መገለጫ"
"የአውሮፕላን ሁነታ"
"ሰቅ ያክሉ"
"ሰቅ አሰራጭ"
"ከዚያ በፊት ይህንን ካላጠፉት በቀር የእርስዎን ቀጣይ ማንቂያ %1$s አይሰሙም"
"የእርስዎን ቀጣይ ማንቂያ %1$s አይሰሙም"
"በ%1$s ላይ"
"በ%1$s ላይ"
"ፈጣን ቅንብሮች፣ %s።"
"መገናኛ ነጥብ"
"የስራ መገለጫ"
"ለአንዳንዶች አስደሳች ቢሆንም ለሁሉም አይደለም"
"የስርዓት በይነገጽ መቃኛ የAndroid ተጠቃሚ በይነገጹን የሚነካኩበት እና የሚያበጁበት ተጨማሪ መንገዶች ይሰጠዎታል። እነዚህ የሙከራ ባህሪዎች ወደፊት በሚኖሩ ልቀቶች ላይ ሊለወጡ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከጥንቃቄ ጋር ወደፊት ይቀጥሉ።"
"እነዚህ የሙከራ ባህሪዎች ወደፊት በሚኖሩ ልቀቶች ላይ ሊለወጡ፣ ሊሰበሩ ወይም ሊጠፉ ይችላሉ። ከጥንቃቄ ጋር ወደፊት ይቀጥሉ።"
"ገባኝ"
"እንኳን ደስ ያለዎት! የስርዓት በይነገጽ መቃኛ ወደ ቅንብሮች ታክሏል"
"ከቅንብሮች አስወግድ"
"ከቅንብሮች ላይ የስርዓት በይነገጽ መቃኛ ተወግዶ ሁሉም ባህሪዎቹን መጠቀም ይቁም?"
"መተግበሪያ በእርስዎ መሣሪያ ላይ አልተጫነም"
"የሰዓት ሰከንዶችን አሳይ"
"የሰዓት ሰከንዶችን በሁኔታ አሞሌ ውስጥ አሳይ። በባትሪ ዕድሜ ላይ ተጽዕኖ ሊኖርው ይችል ይሆናል።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ዳግም ያደራጁ"
"በፈጣን ቅንብሮች ውስጥ ብሩህነትን አሳይ"
"የተከፈለ ማያ ገጽ ወደ ላይ የማንሸራተት ጣት ምልክትን ያንቁ"
"ከአጠቃላይ እይታ አዝራሩ ወደ ላይ በማንሸራተት ወደ የተከፈለ ማያ ገጽ የሚገቡበትን የጣት ምልክት ያንቁ"
"የሙከራ"
"ብሉቱዝ ይብራ?"
"የቁልፍ ሰሌዳዎን ከእርስዎ ጡባዊ ጋር ለማገናኘት በመጀመሪያ ብሉቱዝን ማብራት አለብዎት።"
"አብራ"
"ማሳወቂያዎችን በጸጥታ አሳይ"
"ሁሉንም ማሳወቂያዎች አግድ"
"ድምፅ አትዝጋ"
"ድምፅ አትዝጋ ወይም አታግድ"
"የኃይል ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"በኃይል ማሳወቂያ መቆጣጠሪያዎች አማካኝነት የአንድ መተግበሪያ ማሳወቂያዎች የአስፈላጊነት ደረጃ ከ0 እስከ 5 ድረስ ማዘጋጀት ይችላሉ። \n\n""ደረጃ 5"" \n- በማሳወቂያ ዝርዝሩ አናት ላይ አሳይ \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ፍቀድ \n- ሁልጊዜ አጮልቀው ይመልከቱ \n\n""ደረጃ 4"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ከልክል \n- ሁልጊዜ አጮልቀው ይመልከቱ \n\n""ደረጃ 3"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ከልክል \n- በፍጹም አጮልቀው አይምልከቱ \n\n""ደረጃ 2"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ይከልክሉ \n- በፍጹም አጮልቀው አይመልከቱ \n- ድምፅ እና ንዝረትን በፍጹም አይኑር \n\n""ደረጃ 1"" \n- የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥን ይከልክሉ \n- በፍጹም አጮልቀው አይመልከቱ \n- ድምፅ ወይም ንዝረትን በፍጹም አያደርጉ \n- ከመቆለፊያ ገጽ እና የሁኔታ አሞሌ ይደብቁ \n- በማሳወቂያ ዝርዝር ግርጌ ላይ አሳይ \n\n""ደረጃ 0"" \n- ሁሉንም የመተግበሪያው ማሳወቂያዎች ያግዱ"
"አስፈላጊነት፦ ራስ-ሰር"
"አስፈላጊነት፦ ደረጃ 0"
"አስፈላጊነት፦ ደረጃ 1"
"አስፈላጊነት፦ ደረጃ 2"
"አስፈላጊነት፦ ደረጃ 3"
"አስፈላጊነት፦ ደረጃ 4"
"አስፈላጊነት፦ ደረጃ 5"
"መተግበሪያው የእያንዳንዱ ማሳወቂያ አስፈላጊነት ይወስናል።"
"የዚህ መተግበሪያ ማሳወቂያዎችን በፍጹም አታሳይ።"
"ምንም የሙሉ ማያ ማቋረጥ፣ አጮልቆ ማየት፣ ድምፅ ወይም ንዝረት የለም። ከመቆለፍያ ገጽ እና የሁኔታ አሞሌ ይደብቁ።"
"ምንም የሙሉ ማያ ማቋረጥ፣ አጮልቆ ማየት፣ ድምፅ ወይም ንዝረት የለም።"
"ምንም የሙሉ ማያ ማቋረጥ ወይም አጮልቆ ማየት የለም።"
"ሁልጊዜ አጮልቀው ይመልከቱ። ምንም የሙሉ ማያ ማቋረጥ የለም።"
"ሁልጊዜ አጮልቀው ይመልከቱ፣ እና የሙሉ ማያ ገጽ ማቋረጥ ይፍቀዱ።"
"ተጨማሪ ቅንብሮች"
"ተከናውኗል"
"%1$s ማሳወቂያ ቁጥጥሮች"
"የባትሪ አጠቃቀም"
"ኃይል በሚሞላበት ጊዜ ባትሪ ቆጣቢ አይገኝም"
"ባትሪ ቆጣቢ"
"አፈጻጸምን እና የጀርባ ውሂብን ይቀንሳል"
"አዝራር %1$s"
"መነሻ"
"ተመለስ"
"ላይ"
"ወደታች"
"ግራ"
"ቀኝ"
"መሃል"
"ትር"
"ክፍተት"
"አስገባ"
"የኋሊት መደምሰሻ"
"አጫውት/ለአፍታ አቁም"
"አቁም"
"ቀጣይ"
"ቀዳሚ"
"ወደኋላ አጠንጥን"
"በፍጥነት አሳልፍ"
"ገጽ ወደ ላይ"
"ገጽ ወደ ታች"
"ሰርዝ"
"መነሻ"
"መጨረሻ"
"አስገባ"
"Num Lock"
"የቁጥር ሰሌዳ %1$s"
"ሥርዓት"
"መነሻ"
"የቅርብ ጊዜዎቹ"
"ተመለስ"
"ማሳወቂያዎች"
"የቁልፍ ሰሌዳ አቋራጮች"
"የግቤት ስልት ቀይር"
"መተግበሪያዎች"
"ረዳት"
"አሳሽ"
"እውቂያዎች"
"ኢሜይል"
"ፈጣን መልዕክት"
"ሙዚቃ"
"YouTube"
"የቀን መቁጠሪያ"
"ከድምፅ መቆጣጠሪያዎች ጋር አሳይ"
"አትረብሽ"
"የድምፅ አዝራሮች አቋራጭ"
"ድምጽ ሲጨመር አትረብሽን ትተህ ውጣ"
"ባትሪ"
"ሰዓት"
"ጆሮ ማዳመጫ"
"የጆር ማዳመጫዎች ተገናኝተዋል"
"የጆሮ ማዳመጫ ተገናኝቷል"
"ውሂብ ቆጣቢ"
"ውሂብ ቆጣቢ በርቷል"
"ውሂብ ቆጣቢ ጠፍቷል"
"በርቷል"
"ጠፍቷል"
"የአሰሳ አሞሌ"
"ጀምር"
"መሃል"
"መጨረሻ"
"ክፍተት ሰጪ"
"ምናሌ / የቁልፍ ሰሌዳ መቀየሪያ"
"የሚታከል አዝራር ይምረጡ"
"አዝራር አክል"
"አስቀምጥ"
"ዳግም አስጀምር"
"ምንም የመነሻ አዝራር አልተገኘም"
"ይህን መሣሪያ ማሰስ ለመቻል የመነሻ አዝራር ያስፈልጋል። እባክዎ ከማስቀመጥዎ በፊት የመነሻ አዝራር ያክሉ።"
"የአዝራር ስፋት አስተካክል"
"የቅንጥብ ሰሌዳ"
"የቅንጥብ ሰሌዳው ንጥሎች በቀጥታ ወደ ቅንጥብ ሰሌዳው እንዲጎተቱ ያስችላል። እንዲሁም ሲኖር ንጥሎች በቀጥታ ከቅንጥብ ሰሌዳው ውጭ ሊጎተቱ ይችላሉ።"
"ብጁ የአሰሳ አዝራር"
"የቁልፍ ኮድ"
"የቁልፍ ኮድ አዝራሮች የቁልፍ ሰሌዳ ቁልፎች ወደ የአሰሳ አሞሌው እንዲታከሉ ያስችላሉ። ሲጫኑ የተመረጠውን የቁልፍ ሰሌዳ ቁልፍ ያስመስላሉ። መጀመሪያ ቁልፉ ለአዝራሩ መመረጥ አለበት፣ ከዚያ በመቀጠል በአዝራሩ ላይ የሚታየው ምስል መመረጥ አለበት።"
"የቁልፍ ሰሌዳ አዝራር ይምረጡ"
"ቅድመ-እይታ"
"ሰቆችን ለማከል ይጎትቱ"
"ለማስወገድ ወደዚህ ይጎትቱ"
"አርትዕ"
"ሰዓት"
- "ሰዓቶችን፣ ደቂቃዎችን፣ ሴኮንዶችን አሳይ"
- "ሰዓቶችን እና ደቂቃዎችን አሳይ (ነባሪ)"
- "ይህን አዶ አታሳይ"
- "ሁልጊዜ መቶኛ አሳይ"
- "የባትሪ ኃይል በሚሞላበት ጊዜ መቶኛ አሳይ (ነባሪ)"
- "ይህን አዶ አታሳይ"
"ሌላ"
"የተከፈለ የማያ ገጽ ከፋይ"
"የግራ ሙሉ ማያ ገጽ"
"ግራ 70%"
"ግራ 50%"
"ግራ 30%"
"የቀኝ ሙሉ ማያ ገጽ"
"የላይ ሙሉ ማያ ገጽ"
"ከላይ 70%"
"ከላይ 50%"
"ከላይ 30%"
"የታች ሙሉ ማያ ገጽ"
"ቦታ %1$d፣ %2$s። ለማርትዕ ሁለቴ መታ ያድርጉ።"
"%1$s። ለማከል ሁለቴ መታ ያድርጉ።"
"ቦታ %1$d። ለመምረጥ ሁለቴ መታ ያድርጉ።"
"%1$sን ይውሰዱ"
"%1$sን ያስወግዱ"
"%1$s ወደ ቦታ %2$d ታክሏል"
"%1$s ተወግዷል"
"%1$s ወደ ቦታ %2$d ተወስዷል"
"የፈጣን ቅንብሮች አርታዒ።"
"የ%1$s ማሳወቂያ፦ %2$s"
"መተግበሪያ ከተከፈለ ማያ ገጽ ጋር ላይሠራ ይችላል"
"መተግበሪያው የተከፈለ ማያ ገጽን አይደግፍም።"
"ቅንብሮችን ክፈት።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ክፈት።"
"ፈጣን ቅንብሮችን ዝጋ።"
"ማንቂያ ተዘጋጅቷል።"
"እንደ %s ሆነው ገብተዋል"
"ምንም በይነመረብ የለም።"
"ዝርዝሮችን ክፈት።"
"የ%s ቅንብሮችን ክፈት።"
"የቅንብሮድ ቅደም-ተከተል አርትዕ።"
"ገጽ %1$d ከ %2$d"